ከዛሬ በፊት አባቴን እንዲህ እያልኩ አሳስበው ነበር፦ «ውድ አባቴ፣ ውድ አባቴ፣ እጅግ የተወደድክ መሆንህን አትርሳ።»ዛሬ ደግሞ ራሴን እንዲህ እያልኩ አሳስባለሁ፦ «ውድ አባቴ፣ ውድ አባቴ፣ እጅግ የተወደድክ መሆንህን መቼም አንረሳም።»