በአንድ ወቅት ጠቢቡ አዛውንት “ጠንካራው ሰው ሌሎችን ማሸነፍ የሚችል አይደለም (በትግሉ) ፤ ይልቁንም ጠንካራው ሰው በቁጣ ወይም በችግር ጊዜ ስሜቱን የሚቆጣጠር እሱ ነው ፡፡