ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ
-
ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ *4
-
እናቴን ማቀፍ እፈልጋለሁ፤ አባቴንም ማቀፍ እፈልጋለሁ።
-
ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ። * 4
-
አያቴን (ሴቷን) ማየት እፈልጋለሁ፤ አያቴን (ወንዱንም) ማየት እፈልጋለሁ።
-
ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ። *4
-
መሬቱን መንካት እፈልጋለሁ፤ ከዛፎቹ መልቀም እፈልጋለሁ፤
-
ሰማዩን ማየት እፈልጋለሁ፤ ከጉድጓዶቹ ውሃ መጠጣት እፈልጋለሁ።
-
ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ። *4
-
ጓደኞቼን ማግኘት እፈልጋለሁ፤ በመስጊዴ መስገድ፣ ቁርአኔን በተቻለኝ ከፍ ባለ ድምፅ ማንበብ እፈልጋለሁ።
-
ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ። *4
-
ወደ ትውልድ ከተማዬ መመለስ እፈልጋለሁ፣ ለጉብኝት እንኳ ቢሆን፣ አንድ ቀን፣ አንድ ቀን።